1
የማቴዎስ ወንጌል 10:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
“እነሆ እንደ በጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ብልሆች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የማቴዎስ ወንጌል 10:16 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የማቴዎስ ወንጌል 10:39
ነፍሱን የሚያገኛት ያጠፋታል፤ ነፍሱን ስለ እኔ የሚያጠፋት ግን ያገኛታል።
የማቴዎስ ወንጌል 10:39 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የማቴዎስ ወንጌል 10:28
ሥጋን የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይችሉትን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንና ሥጋን በገሃነም ሊያጠፋ የሚችለውን እርሱን ፍሩ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:28 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የማቴዎስ ወንጌል 10:38
መስቀሉን ይዞ በኋላዬ የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
የማቴዎስ ወንጌል 10:38 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33
ስለዚህ በሰዎች ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰዎች ፊት የሚክደኝን ሁሉ ግን እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የማቴዎስ ወንጌል 10:8
በሽተኞችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አስወጡ፤ በነጻ የተቀበላችሁትን በነጻ ስጡ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:8 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
7
የማቴዎስ ወንጌል 10:31
ስለዚህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች ይልቅ እናንተ ትበልጣላችሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:31 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
8
የማቴዎስ ወንጌል 10:34
“በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።
የማቴዎስ ወንጌል 10:34 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು