1
የዮሐንስ ወንጌል 3:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የዮሐንስ ወንጌል 3:16 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የዮሐንስ ወንጌል 3:17
ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
የዮሐንስ ወንጌል 3:17 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
ኢየሱስም መልሶ “እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፤” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:3 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የዮሐንስ ወንጌል 3:18
በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ ከወዲሁ ተፈርዶበታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:18 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የዮሐንስ ወንጌል 3:19
ፍርዱም ይህ ነው፥ ብርሃንም ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ።
የዮሐንስ ወንጌል 3:19 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የዮሐንስ ወንጌል 3:30
እርሱ እንዲልቅ እኔ ግን እንዳንስ ያስፈልጋል።”
የዮሐንስ ወንጌል 3:30 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
7
የዮሐንስ ወንጌል 3:20
ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፤ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
የዮሐንስ ወንጌል 3:20 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
8
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
በልጁ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ ለልጁ የማይታዘዝ ግን የእግዚአብሔር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:36 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
9
የዮሐንስ ወንጌል 3:14
ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ የሰው ልጅም መሰቀል ይገባዋል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:14 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
10
የዮሐንስ ወንጌል 3:35
አባት ልጁን ይወዳል፥ ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:35 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು