1
የዮሐንስ ወንጌል 12:26
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እኔን ማገልገል የሚፈልግ ይከተለኝ፤ እኔ ባለሁበት አገልጋዬ በዚያ ይሆናል፤ የሚያገለግለኝንም አብ ያከብረዋል።”
ತಾಳೆಮಾಡಿ
የዮሐንስ ወንጌል 12:26 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
2
የዮሐንስ ወንጌል 12:25
ሕይወቱን የሚወድ ያጠፋታል፤ በዚህ ዓለም ሕይወቱን የሚጠላ ግን ለዘለዓለም ሕይወት ይጠብቃታል።
የዮሐንስ ወንጌል 12:25 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
3
የዮሐንስ ወንጌል 12:24
እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት በመሬት ወድቃ ካልሞተች፥ ብቻዋን ትቀራለች፤ ከሞተች ግን ብዙ ታፈራለች።
የዮሐንስ ወንጌል 12:24 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
4
የዮሐንስ ወንጌል 12:46
በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 12:46 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
5
የዮሐንስ ወንጌል 12:47
ቃሌን ሰምቶ በሥራ ላይ የማያውለውን የምፈርድበት እኔ አይደለሁም፤ እኔ የመጣሁት ዓለምን ለማዳን ነው እንጂ በዓለም ላይ ለመፍረድ አይደለም።
የዮሐንስ ወንጌል 12:47 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
6
የዮሐንስ ወንጌል 12:3
በዚያን ጊዜ ማርያም ዋጋው እጅግ የከበረ ከንጹሕ ናርዶስ የተሠራ፥ ግማሽ ሊትር የሚሆን አንድ ብልቃጥ ሽቶ ወስዳ፥ የኢየሱስን እግሮች ቀባች፤ በጠጒርዋም አበሰቻቸው፤ ቤቱም በሽቶው መዓዛ ተሞላ።
የዮሐንስ ወንጌል 12:3 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
7
የዮሐንስ ወንጌል 12:13
ስለዚህ የዘንባባ ቅርንጫፍ ይዘው ሊቀበሉት ወጡ፤ “ሆሳዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 12:13 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
8
የዮሐንስ ወንጌል 12:23
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እነሆ፥ የሰው ልጅ የሚከበርበት ሰዓት ደርሶአል፤
የዮሐንስ ወንጌል 12:23 ಅನ್ವೇಷಿಸಿ
ಮುಖಪುಟ
ಬೈಬಲ್
ಯೋಜನೆಗಳು
ವೀಡಿಯೊಗಳು