የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40

የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40 አማ54

እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ ነገር ግን ሕይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም።

Free Reading Plans and Devotionals related to የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40