የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30

የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30 አማ54

የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። እኔና አብ አንድ ነን።”

Free Reading Plans and Devotionals related to የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30