Logo YouVersion
Icona Cerca

የማቴዎስ ወንጌል 15:18-19

የማቴዎስ ወንጌል 15:18-19 መቅካእኤ

ከአፍ የሚወጣው ግን ከልብ ይወጣል፤ እነዚህ ሰውን ያረክሱታል። ከልብ ክፉ ሐሳብ፥ መግደል፥ ማመንዘር፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና።

Piani di Lettura e Devozionali gratuiti relativi a የማቴዎስ ወንጌል 15:18-19