Akara Njirimara YouVersion
Akara Eji Eme Ọchịchọ

ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18

ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18 አማ54

ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፥ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።

Onyonyo Amaokwu Gasị maka ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18

ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18 - ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥
በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥
የወይራ ሥራ ቢጐድል፥
እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥
በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥
ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥
እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፥
በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18 - ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥
በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥
የወይራ ሥራ ቢጐድል፥
እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥
በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥
ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥
እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፥
በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።