1
የማርቆስ ወንጌል 14:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አባ አባት ሆይ፥ ሁሉ ይቻልሃል፤ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን አንተ የምትወደው እንጂ እኔ የምወደው አይሁን አለ።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 14:36
2
የማርቆስ ወንጌል 14:38
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉ ጸልዩም፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች፥ ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው፥
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 14:38
3
የማርቆስ ወንጌል 14:9
እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለሙ ሁሉ በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ ሊሆን ይነገራል።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 14:9
4
የማርቆስ ወንጌል 14:34
ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቈዩ ትጉም አላቸው።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 14:34
5
የማርቆስ ወንጌል 14:22
ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ሰጣቸውና፦ እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው አለ።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 14:22
6
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው፥ ሁሉም ከእርሱ ጠጡ። እርሱም፦ ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
7
የማርቆስ ወንጌል 14:27
ኢየሱስም፦ በዚች ሌሊት ሁላችሁ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ እረኛዉን እመታለሁ በጎችም ይበተናሉ የሚል ተጽፎአልና።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 14:27
8
የማርቆስ ወንጌል 14:42
ተነሡ፥ እንሂድ፤ እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል አላቸው።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 14:42
9
የማርቆስ ወንጌል 14:30
ኢየሱስም፦ እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ በዚች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ አለው።
Nyochaa የማርቆስ ወንጌል 14:30
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị