1
የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስም ዳግመኛ፦ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ” አላቸው። ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና፦ “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
2
የዮሐንስ ወንጌል 20:29
ኢየሱስም፦ “ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው ናቸው” አለው።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 20:29
3
የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
ከዚያም በኋላ ቶማስን፦ “ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን” አለው። ቶማስም፦ “ጌታዬ አምላኬም” ብሎ መለሰለት።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị