1
ኦሪት ዘፍጥረት 50:20
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እናንተ ክፋ ነገርን አሰባችሁብኝ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 50:20
2
ኦሪት ዘፍጥረት 50:19
ዮሴፍም አላቸው፦ አትፍሩ እኔ በእግዚአብሔር ፋንታ ነኝን?
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 50:19
3
ኦሪት ዘፍጥረት 50:21
አሁንም አትፍሩ እኔ እናንተና ልጆቻችሁን እመግባችኍለሁ አጽናናቸውም ደስ አሰኛቸውም።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 50:21
4
ኦሪት ዘፍጥረት 50:17
ዮሴፍን እንዲህ በሉት፦ እባክህ የውንድሞችህን በደል ኃጢአታቸውንም ይቅር በል እነርሱ በአንተ ከፍተውብሃልና አሁን እባክህ የአባትህ አምላክ ባሪያዎች የበደሉን ይቅር በል።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 50:17
5
ኦሪት ዘፍጥረት 50:24
ዮሴፍም ወንድሞቹን አለ፦ እኔ እሞታለሁ እግዚአብሔር መጎብኘትን ይጎበኛችኍል ከዚህችም ምድር ያወጣችኍል ለአብርሃምን ለይስሕቅ ለያዕቆብም ወደ ማለላቸው ምድር ያደርሳችኍል።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 50:24
6
ኦሪት ዘፍጥረት 50:25
ዮሴፍም የእስራኤልን ልጆች፦ እግዚአብሔር ሲያስባችሁ አጥንቴን ከዚን አንሥታችሁ ከእናንተ ጋር ውሰዱ ብሎ አማላቸው።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 50:25
7
ኦሪት ዘፍጥረት 50:26
ዮሴፍም በመቶ አሥር ዓመት ዕድሜው ሞተ በሽቱ፥ አሹት በግብፅ ምድር በሣጥን ውስጥ አኖሩት።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 50:26
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị