1
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እግዚአብሔርም አለ፤ እነሆ እነርሱ አንድ ቋንቋ አላቸው፤ ይህንም ለማድረግ ጀመሩ፤ አሁንም ያሰቡትን ሁሉ ለመሥራት አይከለከሉም። ኑ፥ እንውረድ፤ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚይ እንደባልቀው።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
እንዲህም፤ ኑ ለእኛ ከተማና ራሱ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ላይ ሳንበተንም ስምችንን እናስጠራው አሉ።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
ስለዚህም ስምዋ ባቢሎን ተባለ፥ እግዚአብሔር በዚያ የምድርን ቋንቋ ሁሉ ደባልቋልና፤ ከዚያም እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ እነርሱን በትኖአቸዋል።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
5
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
እግዚአብሔርም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
6
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
እግዚአብሔርም ከዚያ በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማይቱንም መሥራት ተው።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị