1
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:25
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እንግዲያስ እኔ ራሴ በአእምሮዬ ለእግዚአብሔር ሕግ ባርያ ስሆን፥ በሥጋዬ ግን ለኃጢአት ሕግ ባርያ ነኝ።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 7:25
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:18
በእኔ ማለትም በሥጋዬ ምንም መልካም ነገር እንደማይኖር አውቃለሁና፤ መልካምን የማድረግ ፍላጎት ቢኖረኝም ነገር ግን ልፈፅመው አልችልም።
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 7:18
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:19
ማድረግ የምፈልገውን መልካም ነገር አላደርግም፥ ነገር ግን ማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር አደርጋለሁና።
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 7:19
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:20
የማልፈልገውን ነገር የማደርግ ከሆነ፥ ያን የማደርገው እኔ ሳልሆን በእኔ ውስጥ የሚያድረው ኃጢአት ነው።
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 7:20
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:21-22
ስለዚህ መልካም ነገርን ማድረግ ስፈልግ ክፋት ወደ እኔ ይቀርባል፤ ይኸውም ሕግ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 7:21-22
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:16
እንግዲህ የማልፈልገውን ነገር የማደርግ ከሆነ ሕግ ትክክል ነው እላለሁ።
Nyochaa ወደ ሮሜ ሰዎች 7:16
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị