1
የማቴዎስ ወንጌል 16:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው “ሊከተለኝ የሚወድ ራሱን ይካድ፥ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 16:24
2
የማቴዎስ ወንጌል 16:18
እኔም እልሃለሁ፤ አንተ ጴጥሮስ ነህ፤ በዚችም ዐለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፤ የገሃነም ደጆችም አይነግሱባትም።
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 16:18
3
የማቴዎስ ወንጌል 16:19
የመንግሥተ ሰማያትን መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው በሰማያት የታሰረ ይሆናል፤ በምድር የምትፈታው በሰማያት የተፈታ ይሆናል።”
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 16:19
4
የማቴዎስ ወንጌል 16:25
ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ነፍሱን ስለ እኔ የሚያጠፋት ግን ያገኛታል።
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 16:25
5
የማቴዎስ ወንጌል 16:26
ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 16:26
6
የማቴዎስ ወንጌል 16:15-16
እርሱም “እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። ስምዖን ጴጥሮስም “አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ” ብሎ መለሰ።
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 16:15-16
7
የማቴዎስ ወንጌል 16:17
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት “የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ! የተባረክህ ነህ! በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና።
Nyochaa የማቴዎስ ወንጌል 16:17
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị