1
ወደ ሮም ሰዎች 7:25
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለሚያድነኝ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን! እንግዲህ እኔ በአእምሮዬ፥ ለእግዚአብሔር ሕግ ተገዢ ስሆን በሥጋ ባሕርዬ ለኃጢአት ሕግ ተገዢ ሆኜአለሁ።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 7:25
2
ወደ ሮም ሰዎች 7:18
በእኔ ወይም በእኔ ሥጋዊ ባሕርይ ምንም መልካም ነገር እንደሌለ ዐውቃለሁ፤ መልካም ነገርን የማድረግ ፍላጎት ቢኖረኝም እንኳ ያን መልካም ነገር ለማድረግ ችሎታ የለኝም።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 7:18
3
ወደ ሮም ሰዎች 7:19
ማድረግ የምፈልገውን መልካም ነገርን አላደርግም፤ ዳሩ ግን የማልፈልገውን ክፉ ነገር አደርጋለሁ።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 7:19
4
ወደ ሮም ሰዎች 7:20
ማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር የማደርግ ከሆንኩ ይህን የሚያደርገው በእኔ ውስጥ ያለው ኃጢአት ነው እንጂ እኔ አይደለሁም ማለት ነው።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 7:20
5
ወደ ሮም ሰዎች 7:21-22
ስለዚህ ሕግ በሥራ ላይ ውሎ አያለሁ፤ መልካም ነገርን ማድረግ ስፈልግ ክፉ ነገርን ለማድረግ እገደዳለሁ። ውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 7:21-22
6
ወደ ሮም ሰዎች 7:16
እንግዲህ እኔ የማደርገው የማልፈልገውን ነገር ከሆነ ሕግ መልካም እንደ ሆነ እመሰክራለሁ።
Nyochaa ወደ ሮም ሰዎች 7:16
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị