1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንደገናም ኢየሱስ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ እኔን የሚከተል ሁሉ የሕይወት ብርሃን ያገኛል፤ በጨለማም አይመላለስም” ሲል ተናገራቸው።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 8:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 8:32
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ኢየሱስ በእርሱ ላመኑት አይሁድ እንዲህ አለ፤ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእርግጥ ደቀ መዛሙርቴ ትሆናላችሁ፤
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 8:31
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
ስለዚህ ወልድ ነጻ ካወጣችሁ በእርግጥ ነጻ ትሆናላችሁ።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 8:36
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
ደጋግመው በጠየቁት ጊዜ ቀና አለና፥ “ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ በእርስዋ ላይ ይጣል!” አላቸው።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 8:7
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚሠራ ሁሉ የኃጢአት ባሪያ ነው፤
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 8:34
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ቀና ብሎ፥ “አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የት አሉ? የፈረደብሽ ማንም የለምን?” አላት። እርስዋም “ጌታ ሆይ! ማንም የለም” አለች። ኢየሱስም “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ፤ ዳግመኛ ኃጢአት አትሥሪ” አላት።
Nyochaa የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị