1
ኦሪት ዘፍጥረት 19:26
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የሎጥ ሚስትም ወደ ኋላዋ ስለ ተመለከተች የጨው ዐምድ ሆና ቀረች።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 19:26
2
ኦሪት ዘፍጥረት 19:16
ሎጥ ግን አመነታ፤ ሆኖም እግዚአብሔር ለእርሱና ለቤተሰቡ ስለ ራራ መላእክቱ ሎጥንና ሚስቱን፥ ሁለቱን ሴቶች ልጆቹን፥ እጆቻቸውን ይዘው ከከተማዋ እንዲያወጡአቸው አደረገ።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 19:16
3
ኦሪት ዘፍጥረት 19:17
ካወጡአቸውም በኋላ ከመላእክቱ አንዱ “ሕይወታችሁን አድኑ! ወደ ኋላ አትመልከቱ! በሸለቆው ውስጥ አትዘግዩ፤ እንዳትሞቱ ወደ ተራራው ሽሹ!” አላቸው።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 19:17
4
ኦሪት ዘፍጥረት 19:29
ሎጥ ይኖርባቸው የነበሩትን፥ በሸለቆ የሚገኙትን ከተሞች፥ እግዚአብሔር ባጠፋ ጊዜ አብርሃምን አስታወሰ፤ ስለዚህም ሎጥን ከጥፋት ወደሚድንበት ቦታ መራው።
Nyochaa ኦሪት ዘፍጥረት 19:29
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị