1
የሐዋርያት ሥራ 4:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ መዳን ከእርሱ በቀር በሌላ በማንም የለም፤ እኛ ልንድንበት የሚገባን እግዚአብሔር ለሰዎች የሰጠው ስም ከእርሱ በቀር በመላው ዓለም ማንም የለም።”
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የሐዋርያት ሥራ 4:12
2
የሐዋርያት ሥራ 4:31
ጸሎት ከጨረሱ በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፤ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ የእግዚአብሔርንም ቃል ያለ ፍርሀት በድፍረት ተናገሩ።
Nyochaa የሐዋርያት ሥራ 4:31
3
የሐዋርያት ሥራ 4:29
አሁንም ጌታ ሆይ፥ ዛቻቸውን ተመልከት፤ አገልጋዮችህ ቃልህን ያለ ፍርሀት በድፍረት እንዲናገሩ አድርግ፤
Nyochaa የሐዋርያት ሥራ 4:29
4
የሐዋርያት ሥራ 4:11
እናንተ ግንበኞች ንቃችሁ የጣላችሁትም ድንጋይ እርሱ ነው፤ ነገር ግን እርሱ የማእዘን ራስ ሆነ።
Nyochaa የሐዋርያት ሥራ 4:11
5
የሐዋርያት ሥራ 4:13
ጴጥሮስና ዮሐንስ በድፍረት መናገራቸውን የሸንጎ አባሎች ባዩ ጊዜ ያልተማሩ ተራ ሰዎች መሆናቸውን ያውቁ ስለ ነበረ ተደነቁ፤ ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩም ዐወቁ፤
Nyochaa የሐዋርያት ሥራ 4:13
6
የሐዋርያት ሥራ 4:32
አማኞች ሁሉ አንድ ልብና አንድ አሳብ ነበራቸው፤ ማንም ሰው “ይህ የእኔ ነው” የሚለው ነገር አልነበረውም፤ በመካከላቸውም ሁሉ ነገር የጋራ ነበር፤
Nyochaa የሐዋርያት ሥራ 4:32
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị