1
የሐዋርያት ሥራ 13:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱ ጌታን ሲያገለግሉና ሲጾሙ ሳሉ መንፈስ ቅዱስ “እኔ ለመረጥኳቸው ሥራ በርናባስንና ሳውልን ለዩልኝ!” አለ። እነርሱም ጾመውና ጸልየው እጆቻቸውን ከጫኑባቸው በኋላ ላኳቸው።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa የሐዋርያት ሥራ 13:2-3
2
የሐዋርያት ሥራ 13:39
በእርሱ የሚያምን ሁሉ በሙሴ አማካይነት የተሰጠው ሕግ ነጻ ሊያወጣው ከማይችለው ኃጢአት ሁሉ ነጻ ይወጣል።
Nyochaa የሐዋርያት ሥራ 13:39
3
የሐዋርያት ሥራ 13:47
ይህንንም የምናደርገው ጌታ፦ ‘መዳንን እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ እንድታመጣ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ’ በማለት ስላዘዘን ነው።”
Nyochaa የሐዋርያት ሥራ 13:47
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị