1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:20
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የእግዚአብሔር መንግሥት የንግግር ጉዳይ ሳይሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው።
Lee anya n'etiti ihe abụọ
Nyochaa 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:20
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:5
ስለዚህ ጊዜው ሳይደርስ፥ ጌታ ለፍርድ ከመምጣቱ በፊት በማንም ላይ አትፍረዱ፤ እርሱ በሚመጣበት ጊዜ በጨለማ የተሰወረውን ምሥጢር ወደ ብርሃን ያወጣዋል፤ በሰዎች ልብ የተደበቀውን ሐሳብ ይገልጠዋል፤ በዚያን ጊዜ እያንዳንዱ ከእግዚአብሔር ተገቢውን ምስጋና ያገኛል።
Nyochaa 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:5
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:2
ባለ ዐደራዎችም ታማኞች ሆነው መገኘት አለባቸው።
Nyochaa 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:2
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:1
እንግዲህ ሰው ሁሉ እኛን የክርስቶስ አገልጋዮች እንደ ሆንን የእግዚአብሔርንም ምሥጢር የመግለጥ ኀላፊነት የተሰጠን ባለ ዐደራዎች እንደ ሆንን አድርጎ ሊቈጥረን ይገባል።
Nyochaa 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:1
Ebe Mmepe Nke Mbụ Nke Ngwá
Akwụkwọ Nsọ
Atụmatụ Ihe Ogụgụ Gasị
Vidiyo Gasị