1
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። እንደ እነዚህ ያሉትን የሚቃረን ሕግ የለም።
Konpare
Eksplore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16
ይህን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት አትፈጽሙ።
Eksplore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25
በመንፈስ የምንኖር ከሆንን በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
Eksplore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24
የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከመሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቅለውታል።
Eksplore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21
የሥጋ ሥራም ግልጽ ነው፤ እርሱም ዝሙት፥ ርኩሰት፥ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ አስማት፥ ጠላትነት፥ ጠብ፥ ቅናት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ መሶልሶል፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜ እንደ ነገርኋችሁ፥ አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
Eksplore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21
6
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13
ወንድሞች ሆይ! እናንተ ለነጻነት ተጠርታችኋል፤ ነጻነታችሁ ለሥጋ ብቻ ምክንያት አይስጥ፤ ነገር ግን በፍቅር አንዳችሁ ለሌላችሁ ባርያዎች ሁኑ።
Eksplore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13
7
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17
ሥጋ መንፈስ የማይፈልገውን ይመኛል፥ መንፈስም ሥጋ የማይፈልገውን፤ እነዚህ እርስ በርሳቸው ስለሚቀዋወሙ የምትፈልጉትን ማድረግ አትችሉም።
Eksplore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17
8
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14
ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ተፈጽሟል፥ እርሱም “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚል ነው።
Eksplore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14
9
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26
እርስ በርሳችን እየተተነኳኮስንና እርስ በርሳችን እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።
Eksplore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26
10
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1
በነጻነት እንድንኖር ክርስቶስ ነጻ አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በባርነት ቀንበር እንደገና አትያዙ።
Eksplore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo