ኦሪት ዘፀአት 25:8-9
ኦሪት ዘፀአት 25:8-9 አማ2000
መቅደስ ትሠራልኛለህ፤ በመካከላቸውም አድራለሁ። በተራራው እንዳሳየሁህ ሁሉ፥ እንደ ማደሪያው ምሳሌ፥ እንደ ዕቃውም ሁሉ ምሳሌ ለእኔ ትሠራለህ፤ እንዲሁ ትሠራለህ።