ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 11:25-26
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 11:25-26 አማ2000
እንዲሁም ኅብስቱን ከተቀበሉ በኋላ ጽዋውን አንሥቶ፥ “አዲስ ሥርዐት የሚጸናበት ይህ ጽዋ ደሜ ነው እንዲህ አድርጉ፤ በምትጠጡበትም ጊዜ አስቡኝ” አላቸው። ይህን ኅብስት በምትበሉበት፥ ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታችን እስከሚመጣበት ቀን ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ።

![[Uniqueness of Christ] Jesus’ Unique Request ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 11:25-26 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)](/_next/image?url=https%3A%2F%2Fimageproxy.youversionapi.com%2Fhttps%3A%2F%2Fs3.amazonaws.com%2Fyvplans%2F34442%2F1440x810.jpg&w=3840&q=75)
![[Truth & Love] in Word and Deed ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 11:25-26 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)](/_next/image?url=https%3A%2F%2Fimageproxy.youversionapi.com%2Fhttps%3A%2F%2Fs3.amazonaws.com%2Fyvplans%2F39006%2F1440x810.jpg&w=3840&q=75)


