የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23

የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23 መቅካእኤ

ጲላጦስም “ታዲያ ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን ምን ላድርገው?” አላቸው፤ ሁሉም “ይሰቀል!” አሉ። እርሱም “ምን ክፉ ነገር ሠራና?” አለ፤ እነርሱ ግን “ይሰቀል!” እያሉ አብዝተው ጮኹ።

મફત વાંચન યોજનાઓ અને የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23થી સંબંધિત મનન