1
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አሁንም ለሮጠና ለቀደመ አይደለም፤ እግዚአብሔር ይቅር ላለው ነው እንጂ።
Compare
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:16 ખોજ કરો
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:15
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ አለው፥ “የምምረውን እምረዋለሁ፤ ይቅር የምለውንም ይቅር እለዋለሁ።”
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:15 ખોજ કરો
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:20
ሰው ሆይ፥ እግዚአብሔርን የምትከራከረው አንተ ምንድን ነህ? ሥራ ሠሪውን እንዲህ አታድርገኝ ሊለው ይችላልን?
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:20 ખોજ કરો
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:18
እነሆ፥ የሚወድደውን ይምረዋል፤ የሚወድደውንም ልቡን ያጸናዋል።
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:18 ખોજ કરો
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:21
ሸክላ ሠሪ ከአንድ ጭቃ ግማሹን ለክብር፥ ግማሹንም ለኀሳር አድርጎ ዕቃን ሊሠራ አይችልምን?
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:21 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ