1
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:25
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይመስገን፤ እኔ በልቤ ለእግዚአብሔር ሕግ እገዛለሁ፤ በሥጋዬ ግን ለኀጢአት ሕግ እገዛለሁ።
Compare
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:25 ખોજ કરો
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:18
በእኔ ማለት በሥጋዬ መልካም ነገር እንደማይኖር አውቃለሁ፤ መልካም ሥራ ለመሥራት መሻቱስ በእኔ ዘንድ አለ፤ በጎ ምግባር መሥራት ግን የለኝም።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:18 ખોજ કરો
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:19
ያን የምወደውንም በጎ ነገር የማደርግ አይደለም፤ ነገር ግን ያን የምጠላውን ክፉውን አደርጋለሁ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:19 ખોજ કરો
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:20
የማልወደውንስ የምሠራ ከሆነ የምሠራው እኔ አይደለሁም፤ በእኔ ላይ ያደረች ኀጢአት ናት እንጂ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:20 ખોજ કરો
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:21-22
መልካም ሥራ እንድሠራ የፈቀደልኝን ያን ሕግ እርሱ ክፉ ነገር አምጥቶብኝ አገኘሁት። በልቡናዬ ውስጥ ያለ የእግዚአብሔር ሕግ መልካም ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:21-22 ખોજ કરો
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:16
የማልወደውን የምሠራ ከሆንሁ ግን ያ የኦሪት ሕግ መሠራት ለበጎ እንደ ሆነ ምስክሩ እኔ ነኝ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:16 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ