1
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:8
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔር ምን ያህል እንደ ወደደን እነሆ፥ እዩ፤ እና ኀጢአተኞች ስንሆን ክርስቶስ ስለ እና ሞተ።
Compare
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:8 ખોજ કરો
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:5
ተስፋም አያሳፍርም፤ በሰጠን በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን መልቶአልና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:5 ખોજ કરો
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:3-4
የምንመካ በእርስዋ ብቻ አይደለም፤ በመከራችን ደግሞ እንመካለን እንጂ፤ መከራ በእና ላይ ትዕግሥትን እንደሚያመጣ እናውቃለንና። ትዕግሥትም መከራ ነው፤ በመከራም ተስፋ ይገናል።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:3-4 ખોજ કરો
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:1-2
እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን፥ በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እናገናለን። በእርሱም አማካኝነት ወደቆምንበት ወደ ጸጋው በእምነት ተመራን፤ በእግዚአብሔርም ክብር ተስፋ እንመካለን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:1-2 ખોજ કરો
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:6
ክርስቶስም እና ኀጢአተኞች ስንሆን ስለ ኀጢአታችን ይሞት ዘንድ ዘመኑ ሲደርስ መጣ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:6 ખોજ કરો
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:9
እንግዲህ በደሙ ዛሬ ከጸደቅን ከሚመጣው መከራ በእርሱ እንድናለን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:9 ખોજ કરો
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:19
በአንድ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኀጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንድ ሰው መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:19 ખોજ કરો
8
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:11
በዚህ ብቻ አይደለም፤ በእርሱ ይቅርታውን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስም በእግዚአብሔር ዘንድ እንመካለን እንጂ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:11 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ