1
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የተስፋ አምላክ እግዚአብሔርም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል በተስፋ ያበዛችሁ ዘንድ በእምነት ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይፈጽምላችሁ።
Compare
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13 ખોજ કરો
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4
የተጻፈው ሁሉ በመታገሣችንና መጻሕፍትን በመታመናችን ተስፋችንን እናገኝ ዘንድ እና ልንማርበት ተጻፈ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4 ખોજ કરો
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:5-6
የትዕግሥትና የመጽናናት አምላክ እግዚአብሔር እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃድ እርስ በርሳችን አንድ ዐሳብ መሆንን ይስጠን። ሁላችን አንድ ሆነን በአንድ አፍ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርን እናመሰግነው ዘንድ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:5-6 ખોજ કરો
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:7
አሁንም ባልንጀሮቻችሁን ተቀበሉ፤ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር ተቀብሎአችኋልና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:7 ખોજ કરો
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:2
ሁላችንም በእውነትና በመልካም ሥራ ይታነጽ ዘንድ ለባልንጀራችን እናድላ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:2 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ