1
የሉቃስ ወንጌል 24:49
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እነሆ፥ እኔ የአባቴን ተስፋ ለእናንተ እልካለሁ፤ እናንተ ግን ከአርያም ኀይልን እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ተቀመጡ።”
Compare
የሉቃስ ወንጌል 24:49 ખોજ કરો
2
የሉቃስ ወንጌል 24:6
በዚህ የለም፤ ተነሥቶአል። በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንዲህ ሲል የተናገረውን ዐስቡ፦
የሉቃስ ወንጌል 24:6 ખોજ કરો
3
የሉቃስ ወንጌል 24:31-32
ዐይናቸውም ተገለጠና ዐወቁት፤ ወዲያውኑም ከእነርሱ ተሰወረ። እርስ በርሳቸውም እንዲህ አሉ፥ “በመንገድ ሲነግረን፥ መጻሕፍትንም ሲተረጕምልን ልባችን ይቃጠልብን አልነበረምን?”
የሉቃስ ወንጌል 24:31-32 ખોજ કરો
4
የሉቃስ ወንጌል 24:46-47
እንዲህም አላቸው፥ “ክርስቶስ እንዲሞት በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ እንዲነሣ፥ ንስሓና የኀጢኣት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ እንዲሰበክ እንዲሁ ተጽፎአል።
የሉቃስ ወንጌል 24:46-47 ખોજ કરો
5
የሉቃስ ወንጌል 24:2-3
ያቺንም ድንጋይ ከመቃብሩ ላይ ተንከባልላ አገኙአት። ገብተውም የጌታችን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም።
የሉቃስ ወንጌል 24:2-3 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ