1
የሉቃስ ወንጌል 2:11
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እነሆ፥ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅን ተወልዶላችኋል፤ ይኸውም ቡሩክ ጌታ ክርስቶስ ነው።
Compare
የሉቃስ ወንጌል 2:11 ખોજ કરો
2
የሉቃስ ወንጌል 2:10
መልአኩም እንዲህ አላቸው፥ “እነሆ፥ ለእናንተና ለሕዝቡ ሁሉ ደስታ የሚሆን ታላቅ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ።
የሉቃስ ወንጌል 2:10 ખોજ કરો
3
የሉቃስ ወንጌል 2:14
“ክብር ለእግዚአብሔር በሰማያት፥ ሰላምም በምድር፥ ለሰው ልጅም በጎ ፈቃድ ሆነ” ይሉ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 2:14 ખોજ કરો
4
የሉቃስ ወንጌል 2:52
ጌታችን ኢየሱስም በእግዚአብሔር ዘንድ፥ በሰውም ዘንድ፥ በጥበብና በአካል በሞገስም አደገ።
የሉቃስ ወንጌል 2:52 ખોજ કરો
5
የሉቃስ ወንጌል 2:12
ለእናንተም ምልክቱ እንዲህ ነው፦ ሕፃን አውራ ጣቱን ታስሮ፥ በጨርቅም ተጠቅልሎ በበረት ውስጥ ተኝቶ ታገኛላቸሁ።”
የሉቃስ ወንጌል 2:12 ખોજ કરો
6
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9
በዚያ ሀገር እረኞች ነበሩ፤ ሌሊቱንም ተግተው መንጋቸውን ይጠብቁ ነበር። እነሆም፥ የእግዚአብሔር መልአክ በአጠገባቸው ቆመ፤ የእግዚአብሔርም ብርሃን በዙሪያቸው አበራ፤ ታላቅ ፍርሀትንም ፈሩ።
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ