1
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የአሮንም ልጆች ናዳብና አብዩድ በየራሳቸው ጥናውን ወስደው እሳት አደረጉበት፤ በላዩም ዕጣን ጨመሩበት፤ በእግዚአብሔርም ፊት እግዚአብሔር ያላዘዛቸውን ሌላ እሳት አቀረቡ።
Compare
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:1 ખોજ કરો
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:3
ሙሴም አሮንን፥ “እግዚአብሔር፦ ወደ እኔ በሚቀርቡ እመሰገናለሁ፤ በሕዝቡም ሁሉ ፊት እከብራለሁ ብሎ የተናገረው ይህ ነው” አለው፤ አሮንም ደነገጠ።
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:3 ખોજ કરો
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:2
እሳትም ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጥቶ በላቸው፤ በእግዚአብሔርም ፊት ሞቱ።
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:2 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ