1
የዮሐንስ ወንጌል 3:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወትን እንዲያገኝ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ቤዛ አድርጎ እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲህ ወዶታልና።
Compare
የዮሐንስ ወንጌል 3:16 ખોજ કરો
2
የዮሐንስ ወንጌል 3:17
ዓለም በእርሱ ይድን ዘንድ ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ልጁን ወደዚህ ዓለም አልላከውምና።
የዮሐንስ ወንጌል 3:17 ખોજ કરો
3
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ፥ “እውነት እውነት እልሀለሁ፤ ዳግመኛ ያልተወለደ ሰው የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማየት አይችልም” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:3 ખોજ કરો
4
የዮሐንስ ወንጌል 3:18
በእርሱ ያመነ አይፈረድበትም፤ በእርሱ ያላመነ ግን ፈጽሞ ተፈርዶበታል፤ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም አላመነምና።
የዮሐንስ ወንጌል 3:18 ખોજ કરો
5
የዮሐንስ ወንጌል 3:19
ፍርዱም ይህ ነው፤ ብርሃን ወደ ዓለም መጥቶአልና፤ ሰውም ሥራው ክፉ ስለሆነ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን መርጦአልና።
የዮሐንስ ወንጌል 3:19 ખોજ કરો
6
የዮሐንስ ወንጌል 3:30
የእርሱ ትበዛለች፤ የእኔ ግን ታንስ ዘንድ ይገባል።”
የዮሐንስ ወንጌል 3:30 ખોજ કરો
7
የዮሐንስ ወንጌል 3:20
ሥራው ክፉ የሆነ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፤ ክፉም ስለሆነ ሥራው እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:20 ખોજ કરો
8
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
በወልድ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ በወልድ የማያምን ግን የእግዚአብሔር የቍጣ መቅሠፍት በላዩ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:36 ખોજ કરો
9
የዮሐንስ ወንጌል 3:14
ሙሴ በምድረ በዳ እባቡን እንደ ሰቀለው የሰው ልጅ እንዲሁ ይሰቀል ዘንድ አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:14 ખોજ કરો
10
የዮሐንስ ወንጌል 3:35
አብ ልጁን ይወዳልና፥ ሁሉን በእጁ ሰጠው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:35 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ