1
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በጎ ሥራ መሥራትን ቸል አንበል፥ በጊዜው እናገኘዋለንና።
Compare
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:9 ખોજ કરો
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:10
እንግዲህ ጊዜ ሳለን ለሁሉ መልካም ሥራ እናድርግ፤ ይልቁንም ለሃይማኖት ሰዎች።
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:10 ખોજ કરો
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2
ከእናንተ እያንዳንዱ የባልንጀራውን ሸክም ይሸከም፤ በዚህም የክርስቶስን ሕግ ትፈጽማላችሁ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2 ખોજ કરો
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7
አያስቱአችሁ፤ በእግዚአብሔርም የሚዘብት አይኑር፤ ሰውም የሚዘራውን ያጭዳል።
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7 ખોજ કરો
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:8
በሥጋው የሚዘራ ሞትን ያጭዳል፤ በመንፈሱም የሚዘራ የዘለዓለም ሕይወትን ያጭዳል።
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:8 ખોજ કરો
6
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1
ወንድሞቻችን ሆይ፥ ከእናንተ ወገን የተሳሳተ ሰው ቢኖር በመንፈስ ቅዱስ የጸናችሁ እናንት እንዳትሳሳቱ ለራሳችሁ እየተጠበቃችሁ፥ እንደዚህ ያለውን ሰው ቅንነት ባለው ልቡና አጽኑት።
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1 ખોજ કરો
7
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:3-5
አንዱም ምንም ሳይሆን ምንም የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላልና። ለሌላ ያይደለ ለራሱ መመኪያ እንዲሆነው ሁሉም ሥራዉን ይመርምር። ሁሉም ሸክሙን ይሸከማልና።
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:3-5 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ