1
የሐዋርያት ሥራ 17:27
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ምናልባት ያገኙት እንደ ሆነ እግዚአብሔርን ይፈልጉት ዘንድ፤ ነገር ግን ከሁላችን የራቀ አይደለም።
Compare
የሐዋርያት ሥራ 17:27 ખોજ કરો
2
የሐዋርያት ሥራ 17:26
እርሱም በምድር ሁሉ ላይ ይኖሩ ዘንድ ሰዎችን ሁሉ ከአንድ ሰው ፈጠረ፤ ይኖሩባትም ዘንድ ዘመንንና ቦታን ወስኖ ሠራላቸው።
የሐዋርያት ሥራ 17:26 ખોજ કરો
3
የሐዋርያት ሥራ 17:24
ዓለሙንና በእርሱም ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም።
የሐዋርያት ሥራ 17:24 ખોજ કરો
4
የሐዋርያት ሥራ 17:31
በመረጠው ሰው እጅ በዓለም በእውነት የሚፈርድባትን ቀን ወስኖአልና፤ እርሱን ከሙታን ለይቶ በማስነሣቱም ብዙዎችን ወደ ሃይማኖት መልሶአልና።”
የሐዋርያት ሥራ 17:31 ખોજ કરો
5
የሐዋርያት ሥራ 17:29
እንግዲህ እኛ የእግዚአብሔር ዘመዶች ከሆን በሰው ዕውቀትና ብልሀት በተቀረጸ በድንጋይና በብር፥ በወርቅም አምላክነቱን ልንመስለው አይገባም።
የሐዋርያት ሥራ 17:29 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ