1
የሐዋርያት ሥራ 13:2-3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የእግዚአብሔርን ሥራ ሲሠሩ፥ ሲጾሙም መንፈስ ቅዱስ፥ “በርናባስንና ሳውልን እኔ ለፈለግኋቸው ሥራ ለዩልኝ” አላቸው። ያንጊዜም ከጾሙና ከጸለዩ፥ እጃቸውንም በራሳቸው ላይ ከጫኑባቸው በኋላ ላኩአቸው።
Compare
የሐዋርያት ሥራ 13:2-3 ખોજ કરો
2
የሐዋርያት ሥራ 13:39
ከሁሉም ይልቅ በሙሴ ሕግ መጽደቅ የተሳናችሁ ናችሁ። በእርሱ ግን ያመነ ሁሉ ይጸድቃል።
የሐዋርያት ሥራ 13:39 ખોજ કરો
3
የሐዋርያት ሥራ 13:47
እግዚአብሔር፦ እስከ ምድር ዳርቻ ላሉት ሁሉ መድኀኒት ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ” ብሎ አዝዞናልና።
የሐዋርያት ሥራ 13:47 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ