1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 3:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔር መንፈስ ነውና፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ባለበትም በዚያ ነፃነት አለ።
Compare
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 3:17 ખોજ કરો
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 3:18
እኛስ ሁላችን ፊታችንን ገልጠን በመስተዋት እንደሚያይ የእግዚአብሔርን ክብር እናያለን፤ ከእግዚአብሔር መንፈስ እንደ ተሰጠን መጠን የእርሱን አርአያ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንገባለን።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 3:18 ખોજ કરો
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 3:16
ወደ እግዚአብሔር በተመለሱ ጊዜ ግን ያ መጋረጃ ከእነርሱ ይርቃል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 3:16 ખોજ કરો
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 3:5-6
ኀይላችን ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ ከእኛ ከራሳችን እንደ ሆነ አድርገን ምንም ልናስብ አይገባንም። በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ሕግ አገልጋዮች አደረገን፤ ፊደል ይገድላል፥ መንፈስ ግን ሕያው ያደርጋል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 3:5-6 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ