1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እርሱም፥ “ጸጋዬ ይበቃሀል፤ ኀይልስ በደዌ ያልቃል” አለኝ፤ የክርስቶስም ኀይል በእኔ ላይ ያድር ዘንድ በመከራዬ ልመካ ወደድሁ።
Compare
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:9 ખોજ કરો
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:10
ስለዚህም ስለ ክርስቶስ መከራ መቀበልን፥ መሰደብን፥ መጨነቅን፥ መሰደድን፥ መቸገርንም ወደድሁ፤ መከራ በተቀበልሁ ጊዜ ወዲያውኑ እበረታለሁና።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:10 ખોજ કરો
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:6-7
ልመካ ብሻም አላዋቂ አይደለሁም፤ እውነቱን እናገራለሁና፤ ነገር ግን ስላዩኝና ስለ ሰሙኝ እንደምበልጥ አድርገው እንዳይጠራጠሩኝ ትቸዋለሁ። ስለዚህም ቢሆን በብዙ ራእይ እንዳልታበይ ሰውነቴን የሚወጋ እርሱም የሚጐስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 12:6-7 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ