1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የእግዚአብሔር መንግሥት በኀይል እንጂ በቃል አይደለምና።
Compare
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:20 ખોજ કરો
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:5
ጊዜው ሳይደርስ ዛሬ ለምን ትመረምራላቸሁ? በጨለማ ውስጥ የተሰወረውንም የሚያበራ፥ የልብን አሳብም የሚገልጥ ጌታችን ይመጣል፤ ያንጊዜ ሁሉም ዋጋውን ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቀበላል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:5 ખોજ કરો
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:2
እንግዲህ በዚህ ከመጋቢዎች እያንዳንዱ ቸርና ታማኝ ሆኖ እንዲገኝ ይፈለጋል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:2 ખોજ કરો
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:1
እኛ የክርስቶስ አገልጋዮችና የእግዚአብሔር የምሥጢሩ መጋቢዎች እንደ ሆን ሰው ስለ እኛ እንዲህ ያስብ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:1 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ