1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ነገር ግን መጽሐፍ፥ “ዐይን ያላየው፥ ጆሮም ያልሰማው፥ በሰውም ልቡና ያልታሰበ እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ነው።” ብሎ የለምን?
Compare
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:9 ખોજ કરો
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:14
ለሥጋዊ ሰው ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ይመስለዋልና፥ አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለሆነ ሊያውቅ አይችልም።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:14 ખોજ કરો
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:10
ለእኛም እግዚአብሔር በመንፈሱ ገለጠልን፤ መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ምሥጢሩን ያውቃልና።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:10 ખોજ કરો
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:12
እኛ የዚህን ዓለም መንፈስ የተቀበልን አይደለም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሚሆነውን መንፈስ ተቀበልን።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:12 ખોજ કરો
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:4-5
ቃሌም፥ ትምህርቴም መንፈስንና ኀይልን በመግለጥ ነበር እንጂ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም። ማመናችሁ በእግዚአብሔር ኀይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:4-5 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ