1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:4-5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ፍቅር ያስታግሣል፤ ፍቅር ያስተዛዝናል፤ ፍቅር አያቀናናም፤ ፍቅር አያስመካም፤ ፍቅር ልቡናን አያስታብይም። ብቻዬን ይድላኝ አያሰኝም፤ አያበሳጭም፤ ክፉ ነገርንም አያሳስብም።
Compare
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:4-5 ખોજ કરો
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:7
በሁሉ ያቻችላል፤ በሁሉም ያስተማምናል፤ በሁሉም ተስፋ ያስደርጋል፥ በሁሉም ያስታግሣል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:7 ખોજ કરો
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:6
ጽድቅን በመሥራት ደስ ያሰኛል እንጂ፥ ግፍን በመሥራት ደስ አያሰኝም።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:6 ખોજ કરો
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:13
አሁንም እነዚህ ሦስቱ እምነት፥ ተስፋና ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ፤ ከሁሉ ግን ፍቅር ይበልጣል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:13 ખોજ કરો
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:8
ፍቅር ለዘወትር አይጥልም፤ ትንቢት የሚናገርም ያልፋል፤ ይሻራልም፤ በልዩ ልዩ ቋንቋ የሚናገርም ያልፋል፤ ይቀራል፤ የሚራቀቅም ያልፋል፤ ይጠፋል።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:8 ખોજ કરો
6
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:1
የሰውን ሁሉ ቋንቋ ባውቅ፥ የመላእክትንም ሁሉ ቋንቋ ባውቅ፥ ነገር ግን ፍቅር ከሌለኝ እንደሚጮህ ነሐስ፥ ወይም እንደሚመታ ከበሮ መሆኔ ነው።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:1 ખોજ કરો
7
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:2
ትንቢት ብናገር፥ የተሰውረውን ሁሉ፥ ጥበብንም ሁሉ ባውቅ፥ ተራራ እስከ ማፍለስ የሚያደርስ ፍጹም እምነትም ቢኖረኝ ፍቅር ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:2 ખોજ કરો
8
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:3
ገንዘቤን ሁሉ ለምጽዋት ብሰጥ፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል ብሰጥ፥ ነገር ግን ፍቅር ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:3 ખોજ કરો
9
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:11
እኔ ልጅ በነበርሁ ጊዜ እንደ ልጅ እናገር ነበር፤ እንደ ልጅም አስብ ነበር፤ እንደ ልጅም እመክር ነበር፤ በአደግሁ ጊዜ ግን የልጅነትን ጠባይ ሁሉ ሻርሁ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 13:11 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ