1
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:20-21
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለእግዚአብሔርም ክብር እየሰጠ፥ በእምነት በረታ እንጂ፤ እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ አልተጠራጠረም። የሰጠውንም ተስፋ እንደሚፈጽም ጽኑ እምነት ነበረው።
Compare
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:20-21 ખોજ કરો
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:17
“የብዙ ሕዝቦች አባት አድርጌሃለሁ” ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ የሞተውን ሕያው በሚያደርግ የሌለውንም እንዳለ አድርጎ በሚጠራ ባመነበት አምላክ ፊት ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:17 ખોજ કરો
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:25
ስለ ኃጢአታችን ለሞት ተላልፎ ተሰጠ፤ ለጽድቃችንም ተነሣ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:25 ખોજ કરો
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:18
“ዘርህም እንዲሁ ይሆናል” ተብሎ እንደ ተነገረው፥ ተስፋ በሌለበት የብዙ ሕዝቦች አባት እንደሚሆን በተስፋ አመነ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:18 ખોજ કરો
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:16
ስለዚህ በእምነት የሆነው፥ ተስፋው በእምነት እንዲያርፍና ለዘሩ ሁሉ እንዲሆን ነው፥ ይህም ሕግ ፈፃሚዎች ብቻ ሳይሆኑ የአብርሃምን እምነት የሚጋሩትንም ጭምር ነው፥ እርሱ የሁላችንም አባት ነውና፥
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:16 ખોજ કરો
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:7-8
“መተላለፋቸው ይቅር የተባለላቸው፥ ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው የተባረኩ ናቸው፤ ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው የተባረከ ነው።”
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:7-8 ખોજ કરો
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:3
መጽሐፉስ ምን አለና? “አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት።”
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:3 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ