1
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ነቅቶም ነፋሱን ገሠጸው፤ ባሕሩንም “ዝም በል፤ ፀጥ በል፤” አለው። ነፋሱም ተወ፤ ታላቅ ፀጥታም ሆነ። “እንዲህ የምትፈሩት ስለምን ነው? እንዴትስ እምነት የላችሁም?” አላቸው።
Compare
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40 ખોજ કરો
2
የማርቆስ ወንጌል 4:41
እጅግም ፈሩና “እንዲህ ነፋስም ባሕርም የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው?” ተባባሉ።
የማርቆስ ወንጌል 4:41 ખોજ કરો
3
የማርቆስ ወንጌል 4:38
እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ ቀስቅሰውትም “መምህር ሆይ! ስንጠፋ አይገድህምን?” አሉት።
የማርቆስ ወንጌል 4:38 ખોજ કરો
4
የማርቆስ ወንጌል 4:24
አላቸውም “ስለምትሰሙት ነገር ተጠንቀቁ! በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል፤ ለእናንተም ይጨመርላችኋል።
የማርቆስ ወንጌል 4:24 ખોજ કરો
5
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
እርሱም እንዲህ አለ፤ “በምድር ዘርን እንደሚዘራ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት እንደዚህ ናት፤ ሌሊትና ቀን ይተኛልም፤ ይነሣልም፤ እርሱም እንዴት እንደሚሆን ሳያውቅ ዘሩ ይበቅላል፤ ያድግማል።
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27 ખોજ કરો
6
የማርቆስ ወንጌል 4:23
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።”
የማርቆስ ወንጌል 4:23 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ