1
ኦሪት ዘፍጥረት 50:20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እናንተ ክፋ ነገርን አሰባችሁብኝ፥ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 50:20 ખોજ કરો
2
ኦሪት ዘፍጥረት 50:19
ዮሴፍም አላቸው፦ “አይዞአችሁ አትፍሩ፤ እኔ በእግዚአብሔር ምትክ የምሆን ነኝ?
ኦሪት ዘፍጥረት 50:19 ખોજ કરો
3
ኦሪት ዘፍጥረት 50:21
አሁንም አትፍሩ፥ እኔ እናንተንና ልጆቻችሁን እመግባችኋለሁ።” አጽናናቸውም ደስ አሰኛቸውም።
ኦሪት ዘፍጥረት 50:21 ખોજ કરો
4
ኦሪት ዘፍጥረት 50:17
ዮሴፍን እንዲህ በሉት፦ ‘እባክህ የወንድሞችህን በደል ኃጢአታቸውንም ይቅር በል፥ እነርሱ በአንተ ከፍተውብሃልና፥ አሁንም እባክህ የአባትህ አምላክ ባርያዎች የበደሉህን ይቅር በል።’”
ኦሪት ዘፍጥረት 50:17 ખોજ કરો
5
ኦሪት ዘፍጥረት 50:24
ዮሴፍም ወንድሞቹን፦ “እኔ እሞታለሁ፥ እግዚአብሔርም መጎብኘትን ይጎበኛችኋል፥ ከዚህችም ምድር ያወጣችኋል፥ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም ወደ ማለላቸው ምድር ያደርሳችኋል” አላቸው።
ኦሪት ዘፍጥረት 50:24 ખોજ કરો
6
ኦሪት ዘፍጥረት 50:25
ዮሴፍም የእስራኤልን ልጆች፦ “እግዚአብሔር ሲያስባችሁ አጥንቴን ከዚህ አንሥታችሁ ከእናንተ ጋር ውሰዱ ብሎ” አስማላቸው።
ኦሪት ዘፍጥረት 50:25 ખોજ કરો
7
ኦሪት ዘፍጥረት 50:26
ዮሴፍም ዕድሜው መቶ ዐሥር ዓመት ሲሞላው ሞተ፤ በሽቶም አሹት፥ በግብጽ ምድር በሣጥን ውስጥ አኖሩት።
ኦሪት ዘፍጥረት 50:26 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ