1
ኦሪት ዘፍጥረት 3:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደሆነ፥ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥ ጥበብ ለማግኘትም የሚመኙት እንደሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች፤ ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው፤ እርሱም በላ።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 3:6 ખોજ કરો
2
ኦሪት ዘፍጥረት 3:1
ጌታ እግዚአብሔርም ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ እባብ ተንኰለኛ ነበረ። ሴቲቱንም፦ “በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ አንዳች እንዳትበሉ አዝዞአልን?” አላት።
ኦሪት ዘፍጥረት 3:1 ખોજ કરો
3
ኦሪት ዘፍጥረት 3:15
“በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ “በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፥ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትነድፋለህ።”
ኦሪት ዘፍጥረት 3:15 ખોજ કરો
4
ኦሪት ዘፍጥረት 3:16
ለሴቲቱም አላት፥ “በእርግዝናሽ ወራት ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ፥ በጭንቅ ትወልጃለሽ፥ ይህም ሁሉ ሆኖ ፍላጎትሽ ለባልሽ ይሆናል፥ እርሱም ገዥሽ ይሆናል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 3:16 ખોજ કરો
5
ኦሪት ዘፍጥረት 3:19
“ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በግንባርህ ላብ እንጀራን ትበላለህ፥ አፈር ነህና፥ ወደ አፈርም ትመለሳለህ።”
ኦሪት ዘፍጥረት 3:19 ખોજ કરો
6
ኦሪት ዘፍጥረት 3:17
አዳምንም አለው፦ “የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም ከእርሱ በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፥ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርሷ ትበላለህ፤
ኦሪት ዘፍጥረት 3:17 ખોજ કરો
7
ኦሪት ዘፍጥረት 3:11
እግዚእብሔርም፦ “ዕራቁትህን እንደሆንህ ማን ነገረህ? እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ ከእርሱ በላህን?” አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 3:11 ખોજ કરો
8
ኦሪት ዘፍጥረት 3:24
አዳምንም ካስወጣው በኋላ፥ ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም መንገድ ለመጠበቅ ኪሩቤልንና በሁሉም አቅጣጫ የምትውለበለብ ነበልባላዊ ሰይፍን በዔድን ገነት በስተ ምሥራቅ አስቀመጠ።
ኦሪት ዘፍጥረት 3:24 ખોજ કરો
9
ኦሪት ዘፍጥረት 3:20
አዳምም ለሚስቱ “ሔዋን” ብሎ ስም አወጣ፤ የሕያዋን ሁሉ እናት ናትና።
ኦሪት ዘፍጥረት 3:20 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ