1
ኦሪት ዘፍጥረት 13:15
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የምታያትን ምድር ሁሉ ለአንተና ለዘርህ ለዘለዓለም እሰጣለሁና።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 13:15 ખોજ કરો
2
ኦሪት ዘፍጥረት 13:14
ሎጥ ከተለየው በኋላም ጌታ አብራምን አለው፦ “ዓይንህን አንሣና አንተ ካለህበት ስፍራ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ እይ፥
ኦሪት ዘፍጥረት 13:14 ખોજ કરો
3
ኦሪት ዘፍጥረት 13:16
ዘርህንም እንደ ምድር አሸዋ አደርጋለሁ፥ የምድርን አሸዋን ይቈጥር ዘንድ የሚችል ሰው ቢኖር ዘርህ ደግሞ ይቈጠራል።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:16 ખોજ કરો
4
ኦሪት ዘፍጥረት 13:8
አብራምም ሎጥን አለው፦ እኛ ወንድማማች ነንና በእኔና በአንተ በእረኞቼና በእረኞችህ መካከል ጠብ እንዳይሆን እለምንሃለሁ።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:8 ખોજ કરો
5
ኦሪት ዘፍጥረት 13:18
አብራምም ድንኳኑን ነቀለ መጥቶም በኬብሮን ባለው በመምሬ የባሉጥ ዛፎች ተቀመጠ፥ በዚያም ለእግዚአብሔር መሠውያን ሠራ።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:18 ખોજ કરો
6
ኦሪት ዘፍጥረት 13:10
ሎጥም ዓይኑን አነሣ፥ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም አገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ፥ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ እስከ ጾዓር ድረስ እንደ ጌታ ገነት በግብጽ ምድር አምሳል ነበረ።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:10 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ