1
ኦሪት ዘፍጥረት 15:6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አብራም በእግዚአብሔር አመነ፤ እምነቱም ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 15:6 ખોજ કરો
2
ኦሪት ዘፍጥረት 15:1
ከዚህ በኋላ አብራም ራእይ አየ፤ እግዚአብሔርም “አብራም፥ አትፍራ፤ እንደ ጋሻ ሆኜ ከአደጋ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፤ ታላቅ በረከትም እሰጥሃለሁ” ሲል ሰማው።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:1 ખોજ કરો
3
ኦሪት ዘፍጥረት 15:5
ቀጥሎም እግዚአብሔር አብራምን ወደ ውጪ አወጣውና “ወደ ሰማይ ተመልከት፤ ከዋክብትን መቊጠር ትችል እንደሆን ሞክር፤ እንግዲህ የአንተም ዘሮች እንደዚህ ይበዛሉ” አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:5 ખોજ કરો
4
ኦሪት ዘፍጥረት 15:4
ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል “ይህ ኤሊዔዘር የተባለው አገልጋይ የአንተን ሀብት አይወርስም፤ ከአንተ የሚወለደው ልጅ ወራሽህ ይሆናል” ብሎ ሲነግረው ሰማ።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:4 ખોજ કરો
5
ኦሪት ዘፍጥረት 15:13
እግዚአብሔር አብራምን እንዲህ አለው፦ “የልጅ ልጆችህ በባዕድ አገር ስደተኞች እንደሚሆኑ ዕወቅ፤ እዚያም በባርነትና በጭቈና ለአራት መቶ ዓመት ያስጨንቁአቸዋል፤
ኦሪት ዘፍጥረት 15:13 ખોજ કરો
6
ኦሪት ዘፍጥረት 15:2
አብራምም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ጌታ አምላክ ሆይ፥ ምንም ልጅ ስለሌለኝ የምትሰጠኝ በረከት ምን ያደርግልኛል? ሀብቴን የሚወርሰው የደማስቆ ሰው የሆነው ኤሊዔዘር ነው።
ኦሪት ዘፍጥረት 15:2 ખોજ કરો
7
ኦሪት ዘፍጥረት 15:18
በዚያን ዕለት እግዚአብሔር ለአብራም እንዲህ በማለት ቃል ኪዳን ገባለት፦ “ከግብጽ ወንዝ ጀምሮ እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ያለውን ምድር ሁሉ ለዘሮችህ እሰጣለሁ፤
ኦሪት ዘፍጥረት 15:18 ખોજ કરો
8
ኦሪት ዘፍጥረት 15:16
የልጅ ልጆችህ ወደዚህ ተመልሰው የሚመጡት በአራተኛው ትውልድ ነው፤ እስከዚያ የሚቈዩበትም ምክንያት የአሞራውያን ኃጢአት ገና ስላልተፈጸመ ነው።”
ኦሪት ዘፍጥረት 15:16 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ