YouVersioni logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 18:12

የማቴዎስ ወንጌል 18:12 መቅካእኤ

“ምን ይመስላችኋል? አንድ ሰው መቶ በጎች ቢኖሩት ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በተራራ ላይ ትቶ የጠፋውን ሊፈልግ አይሄድምን?

Video for የማቴዎስ ወንጌል 18:12

Free Reading Plans and Devotionals related to የማቴዎስ ወንጌል 18:12