1
ኦሪት ዘፀአት 13:21-22
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔርም መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በዐምደ ደመና፥ ሌሊትም በዐምደ እሳት ይመራቸው ነበር። ዐምደ ደመናው በቀን፥ ዐምደ እሳቱም በሌሊት ከሕዝቡ ፊት ከቶ ፈቀቅ አላለም።
Compare
Avasta ኦሪት ዘፀአት 13:21-22
2
ኦሪት ዘፀአት 13:17
እንዲህም ሆነ፤ ፈርዖን ሕዝቡን በለቀቀ ጊዜ፥ ምንም ቅርብ ቢሆን እግዚአብሔር በፍልስጥኤማውያን ምድር መንገድ አልመራቸውም፤ እግዚአብሔር፥ “ሕዝቡ ሰልፉን በአየ ጊዜ እንዳይጸጽተው፥ ወደ ግብፅም እንዳይመለስ” ብሎአልና።
Avasta ኦሪት ዘፀአት 13:17
3
ኦሪት ዘፀአት 13:18
ነገር ግን እግዚአብሔር ሕዝቡን በዙሪያ መንገድ በኤርትራ ባሕር ባለችው ምድረ በዳ መራቸው። የእስራኤልም ልጆች በአምስተኛው ትውልድ ከግብፅ ምድር ወጡ።
Avasta ኦሪት ዘፀአት 13:18
Home
Bible
Plans
Videod