1
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፤ ወደ ተወደደውም ልጁ መንግሥት አፈለሰን፤
Compare
Avasta ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:13
2
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:16
የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤
Avasta ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:16
3
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:17
እርሱም ከሁሉ በፊት ነው፤ ሁሉም ነገር በእርሱ አብሮ ተዋቅሮአል።
Avasta ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:17
4
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:15
እርሱም ለማይታየው አምላክ ምሳሌ ነው፤ የፍጥረት ሁሉ በኩር ነው፤
Avasta ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:15
5
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:9-10
ስለዚህ እኛ ደግሞ ይህን ከሰማንበት ቀን ጀምረን በመንፈሳዊ ጥበብና ማስተዋል ሁሉ የፈቃዱን እውቀት እንድትሞሉ እየለመንን፥ ስለ እናንተ ጸሎትን አልተውንም፤ በዚህም በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁና በእግዚአብሔር እውቀት እያደጋችሁ፥ ለጌታ እንደሚገባው ፍጹም ደስ የሚያሰኘውን ሕይወት እንድትኖሩ ነው።
Avasta ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:9-10
Home
Bible
Plans
Videod