1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:58
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በምንም ነገር አትናወጡ። ድካማችሁ በጌታ ከንቱ ሆኖ እንደማይቀር በማወቅ፥ ለጌታ ሥራ ዘወትር የምትተጉ ሁኑ።
Compare
Avasta 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:58
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:57
ነገር ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት ድልን ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።
Avasta 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:57
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:33
አትሳቱ፤ “መጥፎ ጓደኝነት መልካሙን ጠባይ ያበላሻል።”
Avasta 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:33
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:10
ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋ ከንቱ አልሆነም፤ ይልቁን ከሁሉም በላይ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ሆኖም ግን እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው።
Avasta 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:10
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:55-56
“ሞት ሆይ፤ ድል መንሣትህ የት አለ? ሞት ሆይ፤ መውጊያህስ የት አለ?”። የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው፤ የኃጢአትም ኃይል ሕግ ነው።
Avasta 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:55-56
6
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:51-52
እነሆ፥ አንድ ምስጢር እነግራችኋለሁ! ሁላችን አናንቀላፋም፤ ነገር ግን ሁላችንም እንለወጣለን፤ የመጨረሻው መለከት ሲነፋ፥ ድንገት፥ በቅጽበተ ዐይን፥ መለከት ይነፋል፤ ሙታን የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ፤ እኛም እንለወጣለን።
Avasta 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:51-52
7
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:21-22
ሞት በአንድ ሰው በኩል እንደመጣ፥ የሙታንም ትንሣኤ በአንድ ሰው በኩል ሆኖአልና። ሰዎች ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ፥ እንደዚሁም ሰዎች ሁሉ በክርስቶስ ሕያዋን ይሆናሉ፤
Avasta 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:21-22
8
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:53
የሚጠፋው የማይጠፋውን፥ የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና።
Avasta 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:53
9
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:25-26
ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ ሥር እስከሚያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና። የሚደመሰሰው የመጨረሻው ጠላት ሞት ነው፤
Avasta 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:25-26
Home
Bible
Plans
Videod