Logo de YouVersion
Ícono Búsqueda

የማቴዎስ ወንጌል 21:21

የማቴዎስ ወንጌል 21:21 መቅካእኤ

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “እውነት እላችኋለሁ፤ እምነት ካላችሁና ካልተጠራጠራችሁ፥ በበለሲቱ ዛፍ እንደተደረገው ብቻ አታደርጉም፤ ነገር ግን ይህን ተራራ ‘ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር’ ብትሉት ይሆናል፤

Video de የማቴዎስ ወንጌል 21:21